የፍቃዱ ዓለሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ባህር ዳርን 1-0 አሸንፎ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት እንዲያጠብ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳው ከተማው ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ በደመቀበት የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ…
ሪፖርት | ጦሩ በግብ እየተንበሸበሸ በሰንጠረዡ ወደ ላይ መውጣቱን ቀጥሎበታል
8 ግቦች በዘነቡበት የማለዳው ፀሀያማ ጨዋታ በግብ ጠባቂው ጭምር ግብ ያስቆጠረው መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5-3 አሸንፎ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በአስደናቂ መመለስ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በወልቂጤ ከተማ 3-1 ተመርቶ ዕረፍት የወጣው ኢትዮጵያ ቡና ምትሀታዊ በሆኑ የመጨረሻ 12 ደቂቃዎች 4-3 ማሸነፍ ችሏል።…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን ያለግብ ፈፅሟል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…
ሪፖርት | በትንኞች የተወረረው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ያለ ግብ የተለያዩት አዳማ እና አርባምንጭ በጋራ 26ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል። አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከጅማ ወስዷል
በጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በማሸነፍ በሊጉ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
የጨዋታ ሳምንቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ድንቅ ሆነው በዋሉት አብዱራህማን ሙባረክ እና ሄኖክ አየለ ሁለት…
ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ በአቻ ውጤት ተደምድሟል
የጫላ ተሺታ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ወልቂጤ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ነጥብ እንዲጋራ አድርጋለች። ወልቂጤ ከተማ አርባምንጭን…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ተጠባቂውን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ፍቃዱ ዓለሙ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማ ሲዳማ…

