የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ አቤል…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት አሜ መሐመድን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬ ደግሞ ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከ16…
ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ተከላካዩን በውሰት ሰጥቷል
ገዛኸኝ ደሳለኝ በውሰት ወደ ሻሸመኔ ሲያመራ አማካዩም በስምምነት ከክለቡ ተለያይቷል። ባሳለፍነው ክረምት ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…
ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል
በግሩም ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የውድድር ዘመኑን በአሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ሰንጠረዡ አናት ተመልሷል
በጨዋታ ሳምንቱ የሚሳረጊያ መርሃግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ከተማን 4-1 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ዳግም የሰንጠረዡን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከድንቅ ብቃት ጋር ሲዳማ ቡናን ረቷል
ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ጎሎች ኢትዮጵያ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ሲዳማ ቡናን 3ለ0 በመርታት የዓመቱ ስምንተኛ ድላቸውን…
መረጃዎች| 65ኛ የጨዋታ ቀን
የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና በሀያ…

