ከቀናት በፊት የእውቅና ሽልማት ያበረከተው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ…
ፕሪምየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋች ውልም አድሷል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የተከላካዩንም ውል አራዝሟል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት…

ነብሮቹ አንድ ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ሀድያ ሆሳዕናዎች ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል። ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፈው የውድድር ዓመት…

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ወደ ሊጉ የሚመለሱበትን ኃላፊነት ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሚሳተፍ አንድ ክለብ አዲስ ኃላፊነት ለማግኘት…

ሀምበሪቾ ዱራሜ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ሀምበሪቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊጉ ያሳደጉትን አሰልጣኝ ውል በዛሬው ዕለት አድሷል። በ2015 የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎውን በምድብ ሐ…

ዳዋ ሆቴሳ ሀድያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል
ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ስምምነት ፈፅሟል። በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ…

ሀዋሳ ከተማ የስድስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ኮንትራት ያራዘሙት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና አጥቂ አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የጀመረው ሲዳማ ቡና አራተኛ ተጫዋች አግኝቷል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ወላይታ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተቀላቀለው…

ሲዳማ ቡና ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር እየፈፀመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ…