የአሰልጣኝ አስራት አባተው ድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የፕሪምየር ሊግ…
ፕሪምየር ሊግ
አዳማ ከተማ የሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የመጀመርያ የሊጉን ጨዋታ ያለጎል ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሦስት ዓመታት በኋላ የመክፈቻ ጨዋታውን በድል ተወጥቷል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኤርሚያስ ሹምበዛ ድንቅ ጎል ሲዳማ ቡናን 1-0 መርታት ችሏል። ፈጠን ባለ እንቅስቃሴ…
ሪፖርት | የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ተከናውኖ 0-0 ተቋጭቷል።…
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት ይጀመራል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ጅማሮውን ሲያደርግ የአራቱን ክለቦች የቅድመ ዝግጅት…
አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
👉 “የተጠበቀው ነገር ባለመሆኑ የደገፈንን ሕዝብ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን” 👉 “ከባለፈው ስህተታችን አለመማራችን ዋጋ አስከፍሎናል” 👉…
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ?
👉 “የሴናፍ ዋቁማ በቀይ ካርድ መውጣት ትንሽ ተፅዕኖ ፈጥሮብናል” 👉 “በሚታሰበው ልክ ቡድናችን ሄዷል ብዬ አልናገርም”…
የጣና ሞገዶቹ አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
“ቡድናችን ውስጥ ያለው የማሸነፍ ስነልቦና እጅግ ከፍ ያለ ነው” “ተጫዋቾቻችን የነበረንን የጨዋታ ዕቅድ በትክክል ሜዳው ላይ…
ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ሥዩም ከበደው ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከጀመሩ ሰንበትበት ያሉት…

