\”ተጫዋቾቼ ባደረጉት ከፍተኛ ጥረት ውጤቱን ማግኘት ችለናል\” አሰልጣኝ አስራት አባተ \”የኔ ሥራ የጎል ዕድሎች እንዲፈጠሩ ማመቻቸት…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከሽንፈት ወደ ድል ተመልሷል
ድሬዳዋ ከተማ በእያሱ ለገሠ እና ሱራፌል ጌታቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው በይበልጥ ከፍ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ሲዳማ ቡና
\”የዛሬው ድል ትልቅ ነው ፤ ከመውረድ ስጋት ተላቀን ወደፊት እየተጠጋን ነው።\” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ \”መጀመሪያ ምልመላ…
ሪፖርት | የሲዳማ ቡና ተከታታይ የ1-0 ድል ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ፋሲል ከነማ…
መረጃዎች | 94ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
\”ከትልቅ ቡድን ጋር በቁጥር አንሶ መጫወት በጣም ከባድ ነው።\” አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም \”በዚህ ጭቃማ ሜዳ ተጫውቶ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በመርታት መሪነታቸውን በአምስት ነጥቦች አስፍተዋል። ሁለቱ ቡድኖች በ24ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታቸው ከተጋጣሚያቸው…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ባህርዳር ከተማ 1-2 ሀድያ ሆሳዕና
\”ተጫዋቾቼ ውጤቱን ለመቀየር የተጫወቱበት መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም\” ደግአረግ ይግዛው \”በዚህ ስብስብ ይሄን ውጤት ማስመዝገባችን ጥሩ ነው\”…
ሪፖርት | ነብሮቹ የጣና ሞገደኞቹን የ12 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞ ገተዋል
ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ተረቶ በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝ ነጥቦችን አጥቷል።…
መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ…

