ሀድያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ መድን 1ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለት ጉዳዮችን በመጥቀስ ደረሰብኝ ያለውን በደል ለአወዳዳሪው አካል…
ፕሪምየር ሊግ
የለገጣፎ ለገዳዲ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ሀሳብ…
👉\”አሁንም በዚህ መልኩ የሚቀጥሉ ከሆነ እና መፍትሔ ካላገኘን ቀጣዩን ጨዋታም ለመጫወት እንቸገራለን\” 👉\”ይህ ጉዳይ በህግ እንዲፈታ…
የለገጣፎን ጉዳይ በተመለከተ የአክሲዮን ማኅበሩን ሥራ-አስኪያጅ አቶ ክፍሌን አናግረናል
👉\”ጉዳዩ የህግ አተረጓጎም ችግር ነው\” 👉\”ሁለተኛ ዙር ላይ የሚመዘገበው ተጫዋች ሁለተኛ ዙር ውድድር ላይ እንደሚጫወት ነው…
በለገጣፎ ጉዳይ ዙሪያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ ሀሳባቸውን አጋርተውናል
👉\”ዝውውር ተፈቅዶ ቴሴራ ያሟላን ተጫዋች አትወዳደርም ልትለው በፍፁም አትችልም\” 👉\”እንደ ፌዴሬሽን በሆደ ሰፊነት ብዙ ነገሮችን ለማየት…
መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…
ኦሴ ማውሊ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
በአዲስ አሠልጣኝ እየተመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ጋናዊውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን በመሾም ከቻን ውድድር…
መረጃዎች | 60ኛ የጨዋታ ቀን
የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
አዳማ ከተማ ተሽሎ በቀረበበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3ለ1 በመርታት አንደኛውን ዙር ፈፅሟል። ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | አዞዎቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛ ሣምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው እና ቀዝቃዛ ፉክክር የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1ለ1…

