የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ተቋጭቷል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ አቤ እና…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
በዋልያዎቹ የቻን ተሳትፎ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን የውድድሩ የበላይ አካል ለክለቦች…
ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ምን አሉ?
👉 \”በጨዋታው ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል ፤ ማሸነፍም ይገባቸዋል\” 👉 \”በመጀመሪያው ጨዋታ እና በሁለተኛው ጨዋታ የሰራናቸው ነገሮች ብዙ…
ቻን | ዋልያዎቹ በአልጄሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል
የአይመን ማይሆስ ብቸኛ ግብ አልጄሪያ ኢትዮጵያን 1-0 በመርታት ወደ ተከታዩ ዙር ማለፏን እንድታረጋግጥ አድርጋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
አዞዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ…
ቻን | \”የአልጄሪያውን ጨዋታ እንደ ፍፃሜ ፍልሚያ እንቀርባለን\” ጋቶች ፓኖም
በትናንቱ የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ጋቶች ፓኖም ምን አለ? ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ያደረጉት…
ቻን | \”ሞዛምቢክን ማሸነፍ ይገባን ነበር\” መስዑድ መሐመድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያለግብ ከተለያየ በኋላ የቡድኑ አምበል መስዑድ መሐመድ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥቷል።…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ድል ሲቀናው ልደታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ያሳካበት እንዲሁም ልደታ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተጠናቋል
አክሲዮን ማኅበሩ ያስጠናውን ጥናት እያቀረበ በሚገኝበት ሲምፖዚየም የሁለተኛ ቀን ቆይታ \”የተጫዋቾች ክፍያ አስተዳደርን\” በተመለከተ ሰፊ ውይይት…
Continue Reading
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት መርሐ-ግብሮች ሲጀመር በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻ…

