በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት አምስት ተጫዋቾችን ከ20 ዓመት ቡድኑ አሳድጓል። በኢትዮጵያ እግር…
ፕሪምየር ሊግ
ሊጉ አዲስ የዳኞች ምደባ አካሄድ ሊከተል ነው
ነገ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዳኝነት አመዳደብ ሂደት ተግባራዊ እንደሚሆን ተጠቁሟል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የሊጉን መመለስ የሚያበስረው 45ኛው የመዲናይቱን ትልቅ ደርቢ የተመለከተ ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል። የሀገራችን ከፍተኛው የሊግ…
በነገው ጨዋታ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ነገሮች…
በተጠባቂው የመዲናይቱ ደርቢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲመለስ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ጉዳዮችን ምንድን…
የሊጉ ክለቦች አዲስ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች መቼ መጠቀም ይችላሉ?
ከታኅሣሥ 18 እስከ ጥር 18 በቆየው የሁለተኛ ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተሳትፎ ያደረጉ ክለቦች አዳዲሶቹን ተጫዋቾቻቸው…
ለገጣፎ ለገዳዲ የስድስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ለገጣፎ ለገዳዲ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ተጫዋች በማስፈረም ዝውውሩን አገባዷል። በዝውውር መስኮቱ…
አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ተከላካይ አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በዝውውሩ ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ በሁለተኛው ዙር በርካታ…
ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
አሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን የሾመው ለገጣፎ ለገዳዲ በቋሚ እና በውሰት ውል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ዐፄዎቹ የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ከቀናት በፊት አዲስ አሠልጣኝ የሾመው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ቀጣዮቹ የሊጉ ጨዋታዎች መከወኛ ቀናት ከወትሮ ለምን ለውጥ ተደረገባቸው?
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብር መከወኛ ቀናት ላይ ስለተደረገው ማስተካከያ የሊጉን የበላይ አካል ጠይቀን ተከታዩን ምላሽ…

