ሲዳማ ቡና ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው የመስመር ተከላካይ ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ዜና

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | መሪው ነጌሌ አርሲ ነጥብ ጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በምድብ ለ በዛሬው ዕለት ሶስት ጨዋታዎች ተደርገው ሁለቱ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን የድል ረሃቡን አስታግሷል
በምሽቱ መርሐግብር መድኖች ሀምበሪቾን 2-0 በመርታት ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀምበሪቾ እና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ወልዲያ እና ጅማ አባ ጅፋር ድል አድርገዋል
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሦስት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ሲደረጉ ወልዲያ እና ጅማ አባ ጅፋር ድል…

ሪፖርት| ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠበቀ
ሠላሳ ስምንት ጥፋቶችና ሦስት ቀይ ካርዶች የታዩበት ጨዋታ በኢትዮጵያ በንግድ ባንክ ሁለት ለአንድ አሸናፊነት ተጠናቋል። ንግድ…

መረጃዎች| 31ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይደረጋሉ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል የኢትዮጵያ ንግድ…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጥሪ አድርገዋል
ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረጓል። ኮሎምቢያ ላይ ለሚከናወነው የሴቶች…

ፈረሰኞቹ ሁለት ባለሙያዎችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሰልጣኝ አባላቶች ጋር አብረው እንዲሰሩ ሁለት ባለሙያዎችን መቅጠሩ ታውቋል። ለተከታታይ ሁለት ዓመታት የሊጉን ዋንጫ…

መረጃዎች| 30ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ የስምንተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ፋሲል…

የዘንድሮው ኢትዮጵያዊያን የፊፋ ዳኞች ታውቀዋል
በ2024 የፊፋ የዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ኃላፊነት የሚሰጣቸው ኢትዮጵያዊያን የጨዋታ አመራሮች ታውቀዋል። ዓለምአቀፉ የእግርኳስ ፌዴሬሽን ፊፋ…