በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ 9 ሰዓት ላይ ጅማ አባጅፋርን የገጠመው…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር በጎዶሎ ተጫዋች 45 ያክል ደቂቃዎች ያሳለፈው ኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | በፍላጎት የተሻለው ኢትዮጵያ ቡና በጎዶሎ ተጫዋቾች ፋሲልን አሸንፏል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ 4 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማን…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የነገውን የወልቂጤ እና ጅማ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንሆ። ወልቂጤ ከተማዎች ‘ሠራተኞቹ’ የሚለውን ስማቸውን የሚገልፅ የሊግ መክፈቻ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሁለተኛው የሊጉ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚጀምርበትን ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በድል የጀመረው ፋሲል ከነማ…
“ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች ጋር አብሬ መጫወቴ ራሴን በጣም ዕድለኛ አድርጌ ነው የምቆጥረው” – ፉአድ ፈረጃ
ሰበታ ከተማ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ምርጥ ብቃቱን እያሳየ ከሚገኘው እና በዛሬው ጨዋታ አንድ ጎል ካስቆጠረው ፉአድ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 3-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የመጀመርያ ሦስት ነጥባቸውን አሳክተዋል
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ከሰዓትም ሲቀጥል በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ የቀረበው ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-3 ሰበታ ከተማ
የሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ከሆነው የሀዋሳ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የዓመቱን ውድድሩ ዛሬ የጀመረው ሀዋሳ እና ሳምንት ነጥብ የተጋራው ሰበታ የተገናኙበት ጨዋታ በሰበታ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

