የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መደበኛ መርሐ ግብር በ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከተማን…
ሪፖርት
ሪፖርት | በጎል በተንበሸበሸው ማራኪ ጨዋታ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል አሳክቷል
ከሊጉ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አዲስ አበባ ላይ በመጨረሻነት የተስተናገደው የደደቢት እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ አስደናቂ ፉክክር…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በሜዳው ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ጅማ ላይ የሊጉ መሪ ጅማ አባ ጅፋር እና ላለመውረድ እየታገለ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማን ያገናኘው የ23ኛ ሳምንት…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ የአዳማን በሜዳው ያለመሸነፍ ሪከርድ ገትቷል
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም ላይ የተደረገውን ጨዋታ መቐለ ከተማ በሜዳው አይበገሬ…
ሪፖርት | የሐብታሙ ብቸኛ ጎል ድሬዳዋን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች
23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ሜዳዎች ሲካሄድ ድሬዳዋ ላይ መከላከያን ያስተናገደው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ መሪዎቹ ተጠግቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሃግብር ዛሬ ሲካሄድ በቅጣት ምክንያት የሜዳው ሁለተኛ ጨዋታውን በሰበታ ስታድየም ያደረገው…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመሪው ጋር በነጥብ የተስተካከለበትን ድል አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ በ09፡00 የጀመረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን እና ወልዋሎ ዓ.ዩን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ቡና ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል
በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 2-2 የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዲያ የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በመለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ወደ 2ኛ ከፍ ያደረገበትን ድል አሳክቷል
የ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር የነበረው እና በተስተካካይነት ተይዞ ዛሬ 10፡00 ላይ የተደረገው የኢትዮ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ድቻን በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሦስተኛ አሻሽሏል
በ18ኛ ሳምንት መጋቢት 26 ሊደረግ መርሀግብር ወጥቶለት በወላይታ ድቻ በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ምክንያት የተሸጋገረው ጨዋታ…