ዐፄዎቹ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ሲታረቁ የጦና ንቦቹ በጭማሪ ደቂቃ ባገኙት ግብ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት| ነብሮቹ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል ሲመለሱ ነጌሌ አርሲ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር የ26ኛ ሳምንት የ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲ እና ኢትዮጵያ መድን ያገናኘው ጨዋታ 1…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋ ከተማ ዳግም ወደ ድል መንገድ ተመልሰዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታን 3 ለ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ 1-1 ሲለያዩ ፈረሰኞቹ ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ በ2ለ1 ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ድል…
ሪፖርት| ማራኪው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
የመጨረሻ ደቂቃ አስገራሚ ትዕይንቶችን ያስመለከተን የሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ 2ለ2 ተጠናቋል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ…
ሪፖርት| ሰጎኖቹ ከአምስት ሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ዕርቅ አውርደዋል
ነገሌ አርሲዎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ በሁለቱም…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያደላደለበት ድል ሲያስመዘግብ ድቻ ንግድ ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል
በ25ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0ለ0 ሲለያዩ ሲዳማ ቡና በአቤል…
ሪፖርት | ሁለቱ የመዲናዋ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል
ፈረሰኞቹ በሁለቱም አጋማሾች ጭማሪ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን ሲያሸንፉ ቡናማዎቹ በቢኒያም ጌታቸው ድንቅ ግብ ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በ25ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ እንዲሁም መቻል እና ምድረ…
ሪፖርት| አዞዎቹ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ባሕርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በአበበ ቢቂላ ስታድየም በተካሄዱ የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ ሸገር ከተማን 2ለ1 ሲያሸንፍ ኢትዮ…

