አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሁለተኛው ዙር ፈራሚ ተጫዋች በማድረግ አይቮሪኮስታዊው የስሑል ሽረ አጥቂ ሳሊፍ ፎፋናን አስፈርመዋል፡፡ ዐምና…
ዝውውር
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የመቐለ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ባለፈው ዓመት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሱት የመስመር ተጫዋቹ ያሬድ ብርሀኑ እና ሁለገቡ ሄኖክ…
ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
ባለፈው ሳምንት ከኬኔዲ አሺያ ጋር የተለያዩት ቢጫ ለባሾቹ አሁን ደግሞ ከአራት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ከክለቡ…
ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም ከአማካዩ ጋር ተለያየ
ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሎ የነበረው ሄኖክ ካሳሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በደደቢት፣ አዳማ ከተማ…
ዮናስ በርታ ከአዳማ ከተማ ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ዮናስ በርታ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዚህ ቀደም በባህር ዳር ከተማ…
ጅማ አባ ጅፋር ከብሩክ ገብረአብ ጋር ተለያየ
የጅማ አባጅፋሩ የመስመር እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ብሩክ ገብረአብ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ለስሑል ሽረ…
ድሬዳዋ ከተማ ከናይጄሪያዊው አጥቂ ጋር ተለያየ
በክረምቱ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ፕሪንስ ባጅዋ አዴሴጎን ከድሬዳዋ ጋር መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ለድሬዳዋ…
ወላይታ ድቻ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል
ወላይታ ድቻ የተከላካዩ ደጉ ደበበ እና አማካዩ ተስፋዬ አለባቸውን ውል ለተጨማሪ አንድ ዓመት ሊያራዝም ከስምምነት ደርሷል፡፡…
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል
በመቐለ 70 እንደርታ እየተጫወተ የሚገኘው የመስመር ተጫዋቹ እንዳለ ከበደ ቀጣዩ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ መሆኑ ዕርግጥ እየሆነ…
አዳማ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባት አሳስቦታል
የዓምና የሁለት ወር ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ሊከፈለን አልቻለም በሚል የአዳማ ከተማ ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች የመልቀቂያ ደብዳቤ…

