አሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን የሾመው ለገጣፎ ለገዳዲ በቋሚ እና በውሰት ውል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ዝውውር

ዐፄዎቹ የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ከቀናት በፊት አዲስ አሠልጣኝ የሾመው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አዞዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈርሟል
የመስመር አጥቂው አብዱራህማን ሙባረክ የኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ አስራ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ቡታጅራ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡ በከፍተኛ…

ድሬዳዋ ከተማ አስራ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ሀዋሳ አምርቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ አስራ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን…

ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ አስራ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነገሌ አርሲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ በተጠናቀቀው…

አዳማ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ዘግይቶ ልምምድ የጀመረው አዳማ ከተማ የአስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የሁለት ነባሮችን ኮንትራትም አድሷል፡፡ በአሰልጣኝ…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ደሴ ከተማ አስራ ሰባት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም…

ሀዋሳ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅቱን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመናት በተከታታይ ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ የፈፀመው ሀዋሳ ከተማ አራት…