በነገው ዕለት የሚደረጉ የስምንተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ፋሲል…
ዜና

የዘንድሮው ኢትዮጵያዊያን የፊፋ ዳኞች ታውቀዋል
በ2024 የፊፋ የዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ኃላፊነት የሚሰጣቸው ኢትዮጵያዊያን የጨዋታ አመራሮች ታውቀዋል። ዓለምአቀፉ የእግርኳስ ፌዴሬሽን ፊፋ…

ሸገር ደርቢን መቼ ለማድረግ ታስበ ?
በሰባተኛ ሳምንት መካሄድ የነበረበት የሸገር ደርቢ በመያዝነው ወር መጨረሻ ለማድረግ መታሰቡን አውቀናል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ያደርጋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ላይ የቦታ ለውጥ አድርጓል። የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | መሪው ቦሌ ነጥብ ጥሏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሣምንት የመጨረሻ ቀን አራት ጨዋታዎች ተደርገው ሶስቱ ጨዋታዎች በአቻ ሲጠናቀቁ ሲዳማ…

ከፍተኛ ሊግ | ኤሌክትሪክ የመጀመርያ ሽንፈት ሲያስተናግድ ነገሌ አርሲ መሪነቱን አጠናክሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እና ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል እና ንግድ ባንክ ድል አስመዝግበዋል
ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሣምንት ንግድ ባንክ እና መቻል ሲያሸንፉ ይርጋጨፌ እና ልደታ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ሲሸነፍ አዲስ አበባ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል አድርገዋል
የምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ቤንች ማጂ ቡና እና ይርጋ ጨፌ ቡና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሸገር እና አርባምንጭ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ዛሬ መደረግ ሲጀምር በምድብ ‘ለ’ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ይቋረጣል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ እንደሚቋረጥ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተሳታፊ ክለቦች…