በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች የተከላካይ አማካይ ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂውን ውል አድሰዋል። በአዲሱ አሰልጣኝ…
ዜና

ሙሉዓለም መስፍን ወደ ሠራተኞቹ ቤት አምርቷል
የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሙሉአለም መስፍን የወልቂጤ ከተማ አዲሱ ፈራሚ ሆኗል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመራ በሀዋሳ…

ኤልያስ ማሞ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ ነው
ኤልያስ ማሞ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚመለስበትን ዝውውር ለመፈፀም ከጫፍ ደርሷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ይፋ ሆኗል
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ወደ ግብፅ የሚያቀናው የዋልያዎቹ የመጨረሻ ስብስብ ታውቋል። በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር…

አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከትናንቱ ወሳኝ ጨዋታ በኋላ…
👉”እውነት ለመናገር የዳኝነት ችግሮችን መቋቋም አልቻልንም ፤ ዳኞቹ አለቆቻቸውን ለማስደሰት ሲሉ በደል ይፈፅሙብሀል” 👉”…ከተቻለ አቶ ኢሳይያስ…

ከድሉ በኋላ የፈረሰኞቹ አሠልጣኝ ምን አሉ?
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድናቸው ኬኤምኬኤም’ን በድምር ውጤት 5ለ2 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈ…

ዮሴፍ ታረቀኝ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ያቀናል
የአዳማ ከተማው የመስመር አጥቂ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ግብፅ ለሙከራ እንደሚጓዝ ታውቋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አራት ኢትዮጵያዊ ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታን ለመምራት ታንዛኒያ ይገኛሉ
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታዎች መካከል አንዱን ለመምራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተመርጠዋል። የአህጉራችን…