ዑመድ ኡኩሪ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ስላገለለበት ምክንያት ይናገራል…

👉 \”ኤምባሲ በተላከው ስብስብ ጭራሽ ስሜ አልተካተተም። ይህ ሁሉ ሲደረግ እኔ ግን ምንም መረጃ አልነበረኝም\” 👉…

Continue Reading

ዑመድ ኡኩሪ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገለለ

ያለፉትን አስራ ሁለት ዓመታት ሀገሩን ያገለገለው ዑመድ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን ማግለሉን ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። ከጋምቤላ ፕሮጀክት…

አንጋፋው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመለሰ

ቀደም ብሎ ጫማውን መስቀሉን ይፋ ያደረገው ትውልደ ኢትየጵያዊ ዳግም ወደ እግር ኳስ መመለሱን አስታወቀ። ቀደም ብሎ…

ቢጫዎቹ ተስፈ የጣሉበትን ተጫዋች በቡድናቸው ለማቆየት ተስማሙ

ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውድድር ዓመቱ ከመጀመሩ አስቀድሞ የመጀመርያ ፕሮፌሽናል ኮንትራት ተፈራረመ። በማካቢ ቴል አቪቭ…

ንግድ ባንክ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በርካታ ዝውውሮችን የፈፀመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ወደ ሊጉ ሊመለስ ነው

የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሠልጣኝ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ እንደሆነ…

ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት…

ኢትዮጵያ መድን ከአማካይ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው አማካኝ ተጫዋች በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ወደ…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከደቂቃዎች በፊት አንድ ተጫዋች ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች በይፋ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በአሀኑ ሰዓት ቋጭቷል። ከቀጣዩ የውድድር…

ነብሮቹ አማካይ አስፈረሙ

ቴዎድሮስ ታፈሰ ነብሮቹን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቀለ። ቀድም ብለው የሰመረ ሀፍታይን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ያደሱት…