ለሁለተኛው ዙር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ባሉበት ክፍት ቦታዎች ላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያመጣ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ…
ዜና
ሰበታ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ተቀምጦ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘቱ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከከፍተኛ ሊጉ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች በውሰት አግኝቷል
በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ጊዜ ያሳለፈውን ግዙፉን የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ኢትዮጵያ ቡና በውሰት አገግኝቷል። ከቀናት በፊት…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚሰለጥኑት አዞዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም ተሳትፎ እያደረገ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ
በጦና ንቦቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የ9 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ የሚያተኩረው ዳሰሳችንን እነሆ። 16ኛው ሳምንት የሚገባደድበት ጨዋታ ለተጋጣሚዎቹ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር ጥቂት የግብ ማግባት ሙከራዎችን ያደረጉ ቀዳሚ ክለቦች የሚያደርጉትን…
ኢትዮጵያ መድን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል
የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሲጠናቀቅ ከምድብ ሐ ኢትዮጵያ መድን ከስምንት አመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ለገጣፎ ለገዳዲ ሰንዳፋ በኬን መርታቱን ተከትሎ በ2015 የውድድር ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ…

