ሉሲዎቹ ለኦሊምፒክ ማጣርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ

የኢትዮጵያ የሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በቶክዮ ኦሊምፒክ የማጣርያ ጨዋታ ከካሜሩን ጋር ነሐሴ 19 በባህር ዳር ዓለም…

ፋሲል ከነማ ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት የሜዳ ለውጥ ሊያደርግ ነው

ዐፄዎቹ ወደ ዳሬሰላም ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ከማምራታቸው ቀደም ብሎ የሚያከናውኑትን ዝግጅት አዲስ አበባ…

ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ጋር ተለያየ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አማካይ ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ኤል ጎውና ጋር መለያየቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት…

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ አዘጋጅቷል

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በእግር ኳስ ሊጎቻችን አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የጥናት ውጤት ነገ ይፋ ያደርጋል፣…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ

የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…

ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ለአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለመቅጠር…

ሁለት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አሰልጣኝ ቀጥረዋል

ኢትዮጵያ መድን እና አክሱም ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅመዋል። ባለፈው የውድድር ዓመት በምድብ ለ ተፎካካሪ የነበረው…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በአዳማ ከተማ ሲጀመር ወላይታ ድቻ እና መከላከያ…

“ጨዋታውን እንዳስብኩት አላገኝሁትም” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ

ከ2019/20 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ ባህር ዳር ላይ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና…