የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ወደ አዳማ መዘዋወሩን ተከትሎ ነገ በሊጉ የሚደረገውን ብቸኛ ጨዋታ የተመለከቱ…
ፕሪምየር ሊግ

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ መድን
👉”ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ አላገኘንም ነበርና ዛሬ ሦስት ነጥብ ለማግኘት ነበር ጥረት ያደረግነው” ገብረመድህን ኃይሌ…

ሪፖርት | መድን ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ኢትዮጵያ መድን ጨዋታው ሊገባደድ ደቂቃዎች ሲቀሩት ያሬድ ዳርዛ ባስቆጠራት ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
👉”ጨዋታው ከመሪዎቹ እንዳንርቅ ይረዳን ስለነበረ ጠንካራ ፉክክር ነው ያደረግነው” ያሬድ ገመቹ 👉”ዛሬ ደስ ያለኝ ነገር እንቅስቃሴያችን…

ሪፖርት | ነብሮቹ ቡናማዎቹን በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ የግሉ አድርጓል። ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ሁለት…

መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
👉”ጨዋታው ውጤቱ ብዙ ትርጉም ይኖረው ነበር። አቻ ነው የተፈቀደልን ፤ ተቀብለናል” ደግአረገ ይግዛው 👉”አቻ መውጣቱን አንፈልግም…

ሪፖርት | ተጠባቂው ፍልሚያ ያለ ግብ ተጠናቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የሚገኙትን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ለዚህ ድል ኃላፊነቱን የሚወስዱት ተጫዋቾቹ ናቸው” ይታገሱ እንዳለ 👉”አሁንም በትኩረት እና ልምድ ማጣት ዋጋ እየከፈልን ነው”…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
የ11ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የአዳማ ከተማ እና ለገጣፎ ለገዳዲ ጨዋታ በአዳማ ድል አድራጊነት ተጠናቋል። በ10ኛ…