ለዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ከፕሪምየር ሊጉ ሁለት ተጫዋቾች ተጠርተዋል

የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሴባስቲያ ድሳብር ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት የመጀመርያ 27 ተጫዋቾች ምርጫን ሲያከናውኑ ሁለት…

ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራሉ

በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ በሞሮኮ ሲካሄድ የቆየውን ፈተና እና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩት የኢትዮጵያውያን…

ሁለት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የየሀገራቸው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊ ግብጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ እና የኢትዮጵያ ቡናው ቡሩንዲያዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ…

የቻን ውድድር አስተናጋጅነት መነጠቅን በተመለከተ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ

በ2020 የሚካሄደውን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የማስተናገድ እድል አግኝታ የነበረችው ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት መብቷን ተነጥቃ ለካሜሩን…

Continue Reading

ሁለት ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመዳኘት የሚሰጠው ስልጠና ላይ ተካተዋል

ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ…

የቻን አስተናጋጅነት ከኢትዮጵያ ተነጥቆ ለካሜሩን ተሰጠ

ኢትዮጵያ በጥር 2020 የሀገር ውስጥ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ለማስተናገድ ከሁለት…

የአፍሪካ ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆኗል

ግብፅ የምታዘጋጀው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዓርብ ምሽት በካይሮ ይፋ ሆኗል። በሰኔ ወር አጋማሽ በግብፅ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን እንዲመሩ ተመርጠዋል

የፊታችን ዕሁድ ቤኒን ላይ ቤኒን ከቶጎ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። በምድብ…

ቻን 2020 | ካፍ የኢትዮጵያ ጉብኝቱን ትላንት አጠናቀቀ

በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) አስተናጋጅ የሆነችው ኢትዮጵያ ባለፉት ቀናት በካፍ ከፍተኛ ባለሙያዎች የስታዲየምቿ ዝግጅት ተገምግሟል። ይህን…

የድሬዳዋ ከተማው አጥቂ ለወሳኙ ጨዋታ ጥሪ ተደረገለት

በዚህ ዓመት ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሎ በቅጣት ከሜዳ ከመራቁ በፊት ጥሩ ብቃት ሲያሳይ የነበረው ናሚቢያዊው አጥቂ ኢታሙና…