የቢኒያም አሰፋ አቤቱታ ተቀባይነት አግኝቷል

በኢትዮ ኤሌትሪክ እና በቢኒያም አሰፋ መካከከል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት ተጨዋቹ ባቀረበው ቅሬታ ዙርያ የዲሲፒሊን ኮሚቴው ውሳኔ…

ሚኪያስ ግርማ ለሙከራ ወደ ታይላንድ ያመራል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና በአሁኑ ሰአት ለባህርዳር ከተማ በመስመር አማካይነት በመጫወት ላይ የሚገኘው ሚኪያስ…

ሪቻርድ አፒያ ወደ ሀገሩ አቅንቷል

በጉዳት ለ7 ወራት እንደሚርቅ በክለቡ የተረጋገጠው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አዲስ ፈራሚ ሪቻርድ አፒያ ለህክምና ወደ ሀገሩ አቅንቷል።…

ስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የሁለት ቀናት ውይይት ተጠናቋል

በሀገራችን ስታድየሞች ላይ እየታዩ ባሉ ችግሮች ላይ ትኩረት ያደረገ በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ችግሮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች…

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄድ አለየለትም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ አካሄድ ላይ ከስምምነት ሳይደርሱ…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ አርብ ወደ አልጄርያ ይጓዛሉ

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚደረገው ቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሊብያን 15-0 በሆነ አጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ከአናት የሚገኙ ሦስት ክለቦች ነጥብ ጥለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት ትላንት እና ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲገባደድ በሰንጠረዡ አናት የተቀመጡት…

ሲዳማ ቡና ያሰናበታቸው ሁለት የውጪ ተጨዋቾቹን እንዲመልስ ተወስኖበታል

ሲዳማ ቡና የዛሬ ወር በዘንድሮው የውድድር አመት ያስመጣቸውን አሽያ ኬኔዲ እና ማማዱ ኮናቴን እንዳሰናበተ የሚታወስ ነው።…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሻሻለ መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በመጪው እሁድ በሚያከናውነው ምርጫ ምክንያት ቅዳሜ እና እሁድ የሚካሄዱ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወደ…

ሰመራ የፌዴሬሽኑ ምርጫን ለማስተናገድ ዝግጅቷን ማጠናቀቋ ተገለፀ

የሰው ሰር መገኛ ምድር አፋር የፊታችን እሁድ በሚደረገው የፌዴሬሽን ምርጫ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አዘጋጅ ኮሚቴው…