ሀዋሳ ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል

በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ተጫዋች በሀዋሳ ውሉን አራዝሟል፡፡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ከቀጠረ በኋላ…

የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የሚያስተናግዱ ሜዳዎች መገምገም ሊጀምሩ ነው

በተቀመጠው ቀነ ገደብ የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረቡት አራቱ ስታዲየሞች ምልከታ ሊደረግባቸው…

የሙሉዓለም መስፍን ታናሽ ወንድም አርባምንጭን ተቀላቅሏል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ እንዳልካቸው መስፍን ወደ አርባምንጭ ከተማ አምርቷል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘሙ በኃላ የበርካታ…