ጎፈሬ የኢትዮጵያ ዳኞች ይፋዊ ትጥቅ አቅራቢ ሆኗል

ጎፈሬ የኢትዮጵያ ዳኞች ይፋዊ ትጥቅ አቅራቢ ሆኗል
ግዙፉ የሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች የሆነው ጎፈሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር በሚዘጋጁ ሁሉም ውድድሮች…

መቻል ለሴቶቹ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው መቻል ለቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ ታውቋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በደረጃ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች አህጉራዊ ጨዋታ ለመምራት ወደ አልጀርያ ያቀናሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ…

ሀዲያ ሆሳዕና አራቱን አምበሎች አሳውቋል
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕናን በአምበልነት የሚያገለግሉ አራት ተጫዋቾችን ክለቡ አሳውቆናል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ መሪነት…

ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ግብ ጠባቂውን የግሉ አድርጓል
ነብሮቹ ሁለት የቀድሞ ግብ ጠባቂዎችን ከተመለከቱ በኋላ በመጨረሻም አንዱን የስብስባቸው አካል አድርገዋል። በዝውውሩ ላይ ዘግየት ያለን…

ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
የ2005 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን የነበሩት ሰማያዊዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ2002 ጀምሮ…

ግርማ በቀለ ወደ ልጅነት ክለቡ ተመልሷል
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች የግሉ ሲያደርግ የአጥቂውን ውልም አራዝሟል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ…

ሲዳማ ቡና የሦስት አምበሎቹን ዝርዝር አሳውቋል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ሦስት የቡድን አምበሎቻቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርገዋል። ጠንከር ካለው የክረምቱ…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ለ38 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር ለሚያደርገው…

ብርቱካናማዎቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል
ድሬደዋ ከተማ ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ቡድኑን በአምበልነት እንዲመሩ አራት ተጫዋቾችን መሰየማቸው ታውቋል። በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት በመሳተፍ…