የቅርቡ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የመልስ ጨዋታ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶናል – አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ

የቅርቡ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የመልስ ጨዋታ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶናል – አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን በመሆን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ…

ኤልያስ አታሮ እና መስዑድ መሐመድ ስለ ቻምፒየንስ ሊጉ ጨዋታ ይናገራሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያን የሚወክለው ጅማ አባ ጅፋር ከጅቡቲው ቴሌኮም ጋር የቅድመ ማጣርያ…

ደቡብ ፖሊስ ከ ደደቢት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 15 ቀን 2011 FT ደቡብ ፖሊስ 1-0 ደደቢት 5′ በረከት ይስሀቅ – ቅያሪዎች 55′…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር ነገ ወደ ጅቡቲ ያቀናል

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዓመት በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚሳተፈው ጅማ አባ ጅፋር የቅድመ ማጣሪያ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ሁለት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ይመራሉ

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን በመጪው ሳምንት አጋማሽ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ኢትዮጵያዊያን ዳኞችም በቅድመ ማጣርያው…

ደቡብ ፖሊስ ከ ደደቢት – ቅድመ ዳሰሳ 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ18 ቀናት መቋረጥ በኋላ ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀምር በነገው ዕለትም ሀዋሳ ላይ…

Continue Reading

ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ሁለት – ክፍል ሁለት)

በዝነኛው እንግሊዛዊ የእግርኳስ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና በእግርኳስ ታክቲክ ዝግመታዊ የሒደት ለውጦች ላይ የሚያተኩረው Inverting the Pyramid:…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ባህር ዳር ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ መካሄድ ሲጀምር ሀዋሳ ላይ በሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ነጥብ…

ፌዴሬሽኑ በወልዋሎ እና ሶስት ተጫዋቾች ውዝግብ ዙርያ ውሳኔ አስተላለፈ

በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል የነበራቸው የወልዋሎ ተጫዋቾች አታክልቲ ፀጋዬ፣ ወግደረስ ታዬ እና…