መቐለ እና ወልዋሎ ሁለት ዓላማ ያለው የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ
መቐለ እና ወልዋሎ ሁለት ዓላማ ያለው የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ
ሁለቱ ትግራይ ክልል ክለቦች በደጋፊዎቻቸው መካከል የተፈጠረው መቃቃር በዘላቂነት ለመፍታት እና ከጨዋታው የሚገኘው ገቢም በክልሉ በተለያዩ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍፃሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ባህር ዳር ከተማ 85′ 45′ አቡበከር ነስሩ…
Continue Readingየፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ጅማ አባ ጅፋር
ከቀናት በኋላ ለሚጀመረው የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በምን መልኩ ሲዘጋጁ እንደከረሙ የምንመለከትበት ፅሁፋችን ዛሬ ጅማ…
Continue Readingሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ አንድ- ክፍል ሁለት)
በዝነኛው እንግሊዛዊ የእግርኳስ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና በእግርኳስ ታክቲክ ዝግመታዊ የሒደት ለውጦች ላይ የሚያተኩረው Inverting the Pyramid:…
Continue Readingሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያፈላልግ የነበረው ሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ አንጋፋው አጥቂ በ2011 የውድድር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ የውጪ ዜጋ ዝውውርን አጠናቀቀ
በትላንትናው ዕለት የኬንያ፣ ቶጎ እና ጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ያስፈረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ደግሞ ናይጄርያዊ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | መቐለ ሰብዓ እንደርታ
በሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን ለዛሬ የስያሜ ለውጥ ወዳደረገው መቐለ ሰብዓ እንደርታ ይወስዳችኋል።…
አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ “አቤጋ” በአንድ ዓመት የውል ኮንትራት ለጦና ንቦቹ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በሊጉ ለረጅም ዓመታትን…
ሲዳማ ቡና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
ሲዳማ ቡና የስፖንሰር ስያሜው መጠናቀቂያ ዓመት ላይ በሆነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን መሆን ችሏል። ካለፉት ዓመታት…
የከፍተኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚደረግበት ቀን ተሸጋሽጓል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አዲሱ የውድድር ዓመት እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት እና ያለፈው ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት የሚቀርብበት…

