መቐለ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ቀንሷል
መቐለ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ቀንሷል
በዘንድሮ የውድደር አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና በሊጉ ላይ በግሩም ሁኔታ ግስጋሴ…
አል ሰላም ዋኡ ቡድን አባላት እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ አልመጡም
የደቡብ ሱዳኑ አል ሰላም ዋኡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ላለበት ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ እስካሁን አለመምጣቱ ታውቋል። እሁድ…
Bidvest Wits Hands Trial for Gatoch Panom
Soccer Ethiopia has learnt that reigning PSL champions Bidvest Wits handed trial stint for Ethiopian midfielder…
Continue Readingጋቶች ፓኖም ለሙከራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ለሙከራ ወደ ደቡብ አፍሪካ በመጪው እሁድ እንደሚያመራ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ ጋቶች በቤድቬስት…
‹‹ትልቅ ግብ ጠባቂ መሆን የምንችለው እድል ሲሰጠን ነው ›› ፅዮን መርዕድ
ፅዮን መርዕድ ይባላል። ተስፋኛ ግብ ጠባቂ ነው። ያለፉትን ሁለት አመታት ለአርባምንጭ ከተማ አራተኛ ግብ ጠባቂ በመሆን…
ከፊፋ ከተላከ ዘጠኝ ቀን ያስቆጠረ ደብዳቤ ይፋ አለመደረግ እያነጋገረ ይገኛል
የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንታዊ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ለሦስተኛ ጊዜ ተራዝሞ የካቲት 24 በአፋር ሰመራ ከተማ…
የአአ ከተማ ዋንጫ የሽልማት መርሀ-ግብር ነገ ይካሄዳል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነገ ማምሻውን በጁፒተር ሆቴል 12ኛው የአአ ሲቲ ከተማ ዋንጫ ላይ ለተሳተፉ አካላት…
News in Brief – February 8
The FIFA World Cup Trophy Tour will be in Addis Ababa on February 24 and 25.…
Continue Readingየኤሌክትሪክ አመራሮች ከቡድኑ አባላት ጋር ተወያይተዋል
የኢትዮ ኤሌክትሪክ አመራሮች ትላንት ምሽት ከቡድኑ አባላት ጋር ስብሰባ ማድረጉ ተሰምቷል። ተጫዋቾቹ እያነሱት የሚገኘውን ቅሬታ ለመቅረፍ…
ወልዲያ ስድስት ተጫዋቾች ቡድኑን በፍጥነት እንዲቀላቀሉ አሳስቧል
በሳምንቱ መጀመርያ ወደ መደበኛ ልምምድ የተመለሰው ወልዲያ ስፖርት ክለብ ከቡድኑ ጋር እስካሁን ያልተቀላቀሉ ተጫዋቾች በፍጥነት ቡድኑን…

