ጌታነህ እና ኡመድ በዚህ ሳምንት. . . 

ጌታነህ እና ኡመድ በዚህ ሳምንት. . . 

  ጌታነህ ለፕሪቶርያ 90 ደቂቃ ተጫውቷል በደቡብ አፍሪካ በመጫወት ላይ የሚገኘው የፊት መስመር ተሰላፊው ጌታነህ ከበደ…

ሽመልስ በቀለ በቋሚነት በተጫወተበት ጨዋታ ለፔትሮጀት ግብ አስቆጥሯል

  በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ሽመልስ በቀለ የሚጫወትበት ክለብ ፔትሮጀት ትላንት ማምሻውን ድል…

ባርሴሎና እና ሴልታ ቪጎን ያጋጨው የትውልደ ኢትዮጵያዊው አንዋር ሜዴይሮ ዝውውር

ከወር በፊት ትውልደ ኢትዮጵያዊው አንዋር ሜዴይሮ ሴልታ ቪጎን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀሉን አስነብበናችሁ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አንዋር ሜዴይሮ…

Premier League : Dawit Fikadu Scores as Dedebit Beat Hawassa Ketema 

Dedebit and Diredawa Ketema emerged winners over strugglers Hawassa Ketema and Electric in week 10 of…

Continue Reading

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት እና ድሬዳዋ ድል ቀንቷቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ 2 ጨዋታዎች ሲጀምር ደደቢት እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡…

ደደቢት ከ ሀዋሳ ከተማ : ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ደደቢት 3-0 ሀዋሳ ከተማ 45’ዳንኤል ደርቤ (በራሱ ላይ) 58′ 86′ ዳዊት ፍቃዱ ———*——– ተጠናቀቀ : ደደቢት…

Continue Reading

ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ : ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኤሌክትሪክ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ -68′ ፍቃዱ ታደሰ —–*—– ተጠናቀቀ !!!! ድሬዳዋ ከተማ በፍቃዱ ታደሰ ብቸኛ ግብ…

Continue Reading

ፕሪሚየር ሊጉ ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ ከነገ እስከ እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከ1 ሳምንት እረፍት በኋላ ከረቡዕ እስከ እሁድ ድረስ በሚደረጉ ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ 2ኛ ሳምንት . . . 

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ ጀምረው በዛሬው እለት ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ በ7…

Continue Reading

የስራ መልቀቂያ አስገብተው የነበሩት አሸናፊ በቀለ ዛሬ ወደ አዳማ ከተማ አሰልጣኝነታቸው ይመለሳሉ

የ2008 የውድድር ዘመንን በድንቅ አቋም ለጀመረው አዳማ ከተማ ተጠቃሽ የሆኑት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለክለቡ ያቀረቡት ጥያቄ…