ስለ ፋሲል ከተማ ስኬት ተጫዋቾቹ ይናገራሉ. . .
ስለ ፋሲል ከተማ ስኬት ተጫዋቾቹ ይናገራሉ. . .
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን ፋሲል ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠ ቀዳሚው ክለብ ሆኗል፡፡…
ኤፍሬም አሻሞ ለደደቢት ለመፈረም ሲስማማ ታሪክ ጌትነት ውሉን አድሷል
ደደቢት የመስመር ተጫዋቹ ኤፍሬም አሻሞን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለማስፈረም መስማማቱን የክለቡ የቡድን መሪ አቶ ኪዳኔ ሀፍተፅዮን…
አፍሪካ ፡ ቶታል የካፍ ውድድሮች ስፖንሰር ሆነ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ግዙፉ የፈረንሳይ የነዳጅ ኩባንያ ቶታል ለስምንት አመታት ካፍን ስፖንሰር ማድረጉን ዛሬ በሰጠው…
” ይህ ስኬት በአሰልጣኝነት ታሪኬ ትልቅ ቦታ የምሰጠው ነው ” የፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያልፍ አንድ ቡድን ለይቷል፡፡ ፋሲል ከተማ መድንን…
U17 ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ፡ አዳማ ከተማ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በአዳማ አበበ ቢቂላ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 5ኛ ቀኑን በያዘው…
Fasil Ketema Secure promotion to Ethiopian Premier League
One of the oldest club in North Ethiopia, Fasil Ketema, have secured promotion to the Ethiopian…
Continue Readingፋሲል ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን አረጋገጠ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር ጎንደር ላይ ኢትዮጵያ መድንን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ…
U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያው 4ኛ ቀን ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ዛሬ በምድብ ሀ በተደረጉ 2ኛ…
ዳዊት እስጢፋኖስ እና ዮርዳኖስ አባይ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር አይቀጥሉም
በአጭር ጊዜ ውሎች ወደ ድሬዳዋ ከተማ ያቀኑት ዳዊት እስጢፋኖስ እና ዮርዳኖስ አባይ ከክለቡ እንደሚለቁ ከክለቡ አካባቢ…
ደደቢት የኢትዮጵያ ሴቶች ቻምፒዮን ለሆነው ቡድኑ የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው ደደቢት ዛሬ በአአ የጎልፍ ክለብ ባካሄደው ስነስርአት ለቡድኑ አባላት ሽልማት…

