የብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች…

የብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን በጨረፍታ ለመዳሰስ ትሞክራለች ጅማ ከነማ…

ብሄራዊ ሊግ፡ የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴ በ4 አሰልጣኞች እና 1 ተጫዋች ላይ ቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወደ ሩብ ፍፃሜ ደረጃ ተሸገግሯል፡፡ በመጨረሻዎቹ የምድብ ጨዋተዎች የተከሰቱትን ውዝግቦች እና ጥያቄ የሚያስነሱ…

‹‹ ወደ ብሄራዊ ቡድን መመለስ አለመመለሴን የማውቀው ከወዳጅነት ጨዋታው በኋላ ነው ›› ሳላዲን በርጊቾ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ ሳላዲን በርጊቾ ስሙ ከፖርቱጋል ዝውውር እና ብሄራዊ ቡድን መቀነስ ጋር ተያይዞ የሰሞኑ…

‹‹ ደስታዬን የገለፅኩት ሆን ብዬ አሰልጣኙን ለማበሳጨት አልነበረም ›› የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ

ዛሬ በምድብ 3 የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ ሼር ኢትዮጵያን አሸንፎ የምድቡ መሪ ሆኖ አጠናቋል፡፡ ነገር ግን ከጨዋታው…

ብሄራዊ ሊግ ፡ ጅማ ከነማ በውዝግብ ታጅቦ ሩብ ፍፀሜውን ተቀላቀለ

የምድብ 3 ጨዋታዎች የምድብ 4 ጨዋታዎችን ተከትለው ተደርገዋል፡፡ ጅማ ከነማ እና ሀላባ ከነማም ወደ ሩብ ፍፃሜ…

ብሄራዊ ሊግ ፡ አውስኮድ ከምድቡ አንደኛ ሆኖ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን አድርገዋል፡፡ በ24 ክለቦች የተጀመረው ውድድርም 16 ቡድኖችን ጥሎ 8…

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የመኪና አደጋ ደረሰባቸው

የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በግል መኪናቸው ሲጓዙ አደጋ እንዳጋጠማቸው ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ…

Ethiopian National Team Axed 3 Players

Ethiopian national team axed 3 players from The Walias squad ahead of African Cup of Nations…

Continue Reading

ሳለዲን በርጊቾ ፣ ናትናኤል እና ራምኬል ከብሄራዊ ቡድኑ ተቀነሱ

ለ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በባህርዳር ዝግጅቱን እያደረገ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 3 ተጫዋቾች መቀነሳቸውን አስታውቋል፡፡ የተቀነሱት…

ብሄራዊ ሊግ ፡ አዲስ አበባ ከነማ ጅማ አባ ቡናን ተከትሎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ምድብ 2 ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ አስቀድሞ ወደ ሩብ ፍፃሜው የተቀላቀለው ጅማ አባ…