የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ዙር የመጨረሻ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ዙር የመጨረሻ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ዛሬ በተከናወኑ ጨዋታዎች ተገባዶ 16ቱ አላፊ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ተለይተዋል። የ07:00 ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ዛሬም በሦስት ከተሞች በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። የ 07፡00 ጨዋታዎች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የመክፈቻ ቀን ውሎ

የ 2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ሲጀመር ሀዋሳ ከተማ ፣ አርባምንጭ ከተማ…

ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ተቃርቧል

በአራተኛው ሳምንት ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር መቃረቡን አውቀናል። ከረዥም ዓመታት በኋላ ዘንድሮ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ አዲስ አበባ ፣ አዳማ እና ሀዋሳ ላይ ተከናውነው ስድስት አላፊ…

ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሣምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሣምንት ዛሬ በምድብ ‘ሀ’ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ነቀምቴ ከተማ ድል ቀንቶታል።…

ሀድያ ሆሳዕና ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉ በቀጣይ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ይመራል። የ2016…

ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ አምስት ጨዋታዎች በተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲያሸንፉ ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ…

ሪፖርት | ስታሊየኖች ዋልያዎቹን በሦስት ግብ ልዩነት ረተዋል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቡርኪናፋሶ አቻው 3-0 ተረቷል። የኢትዮጵያ እና የቡርኪናፋሶ…

ስታሊየኖቹ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው በጉዳት አጥተዋል

በነገው ዕለት ኢትዮጵያን የምትገጥመው ቡርኪናፋሶ ወሳኝ ተጫዋቾቿን አጥታለች። በመጀመርያው የምድብ ጨዋታ ከጊኒ ጋር ነጥብ ተጋርተው የማጣርያ…