አዲስ አበባ ከተማ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል

አዲስ አበባ ከተማ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው የመዲናይቱ ክለብ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ዝግጅት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “መደበቂያ እንዲሆን አንፈልግም” 👉 “ሁልጊዜ ራሴን ፣ ሙያየን ፣ ተጫዋቾቼን እና ሀገሬን አስከብሬ ነው የምሄደው”…

መቻል ናይጄሪያዊ አጥቂ ነገ ወደ ስብስቡ ይቀላቅላል
የ2021/2022 የናይጄሪያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው መቻልን ነገ ይቀላቀላል። በርከት ያሉ ውል ያላቸው ተጫዋቾችን በመያዛቸው…

ሻሸመኔ ከተማ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
በሻሸመኔ ከተማ ሦስተኛው የውጪ ዜጋ ፈራሚ የአጥቂ ስሥፍራ ተጫዋች ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር መርሀግብሩን የፊታችን…

ጉዳት ላይ ያሉ የቡናማዎቹ ተጫዋቾች የሚመለሱባቸው ቀናት ታውቀዋል
ኢትዮጵያ ቡና እስከቀጣዩ ወር አጋማሽ ድረስ በጉዳት ላይ የሚገኙ አምስት ተጫዋቾቹን ግልጋሎት እንደሚያገኝ ተገልጿል። በአዲሱ ሰርብያዊ…

የደደቢት እግርኳስ ክለብ አሁናዊ ሁኔታ
የ2005 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ በአዲስ መልክ ተመልሰዋል። በ1989 ከተመሰረቱ በኋላ ለሀያ ስምንት ዓመታት በተለያዩ ሊጎች…

ቦሌ ክፍለ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፈው ቦሌ ክፍለ ከተማ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን ውልም አድሷል።…

የቀድሞ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ወደ ፌደሬሽኑ ይመለሱ ይሆን ?
ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚነት ያገለግሉት ግለስብ ዳግም ለዕጩነት ቀርበዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…

ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የአጋርነት ስምምነቱን አድሷል
ያለፉትን 12 ዓመታት የኢትዮጵያ ቡና ስፖንሰር በመሆን ከክለቡ ጋር አብሮ የዘለቀው ሐበሻ ቢራ ለተጨማሪ ሦስት ዓመታት…