አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል
ክፍት የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ጎል ቡናማዎቹን ባለድል አድርጓል። በተመስገን…
ሪፖርት | ነብሮቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
የሦስተኛ ጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት…
መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን
ሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚያስተናግዳቸው ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | የዳዋ ሁቴሳ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን ለተከታታይ ድል አብቅታለች
ብዙም የጎል ሙከራዎችን ያላስመለከተን ቀዝቃዛው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸነፊነት ተጠናቋል። ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡናን የረቱት ሀዋሳዎች…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ከለገጣፎ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምቷል
ኢትዮጵያ መድን አብሮት ወደ ሊጉ ያደገውን ለገጣፎ ለገዳዲ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ባሳለፍነው ሳምንት አርባምንጭ ከተማን…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ዕለት ጨዋታዎች ነገ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ…
ጎፈሬ ከዩጋንዳ ክለብ ጋር የትጥቅ ስምምነት ፈፅሟል
ሀገር በቀሉ ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጎፈሬ ከኢትዮጵያ አልፎ ምርቱን ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ማቅረብ ከጀመረ ሰንበትነት ያለ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጎል ፌሽታቸውን ቀጥለዋል
ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 5-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በሁለተኛው ሳምንት በሀዲያ…

