አፍሪካ ዋንጫ | ሑሴን ሻባኒ እና ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ግብፅ ያመራሉ

የኢትዮጵያ ቡናው ብሩንዳዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ እና የአዳማ ከተማው ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማምራታቸውን በማረጋገጥ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር

Read more

የድሬዳዋ ከተማው አጥቂ ከሀገሩ ጋር ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራል

ናሚቢያዊው የድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ኢታሙና ኬሙይኔ ወደ አፍሪካ ዋንጫው እንደሚያመራ ያረጋገጠ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋች ሆኗል። በዓመቱ መጀመርያ ቱራ

Read more

የካፍ ፕሬዝዳንት እስር እና ሌሎች የአፍሪካ እግርኳስ መረጃዎች

የካፍ ፕሬዚዳንት እስር ባለፈው ዓመት የካፍ ፕሬዚደንት ሆነው የተመረጡት ማዳጋስካራዊ አህመድ አህመድ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፓሪስ ፖሊስ ቁጥጥር ውለዋል። የፊፋ

Read more

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከናሚቢያ እግር ኳስ ማኅበር ጋር አብሮ ለመስራት ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ናሚቢያን ለመደገፍ ወደ ግብፅ የሚያመሩ ደጋፊዎችን ለማጓጓዝ ከሀገሪቱ የእግር ኳስ ማኅበር ጋር ውል አሰረ። ከ2008 የአፍሪካ ዋንጫ

Read more

ለዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ከፕሪምየር ሊጉ ሁለት ተጫዋቾች ተጠርተዋል

የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሴባስቲያ ድሳብር ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት የመጀመርያ 27 ተጫዋቾች ምርጫን ሲያከናውኑ ሁለት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾችን

Read more

ሁለት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የየሀገራቸው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊ ግብጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ እና የኢትዮጵያ ቡናው ቡሩንዲያዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በየሀገራቸው የመጀመርያ የተጫዋቾች ዝርዝር

Read more