ነብሮቹ አንድ ተጫዋቾች አስፈርመዋል

ሀድያ ሆሳዕናዎች ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል። ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፈው የውድድር ዓመት…

መሳይ ደጉ ከማካቢ ሀይፋ ጋር የመጀመርያ ዋንጫውን አነሳ

ቤተ እስራኤላዊ አሰልጣኝ የሱፐር ካፕ ዋንጫ አነሳ። ባለፈው የውድድር ዓመት ከማካቢ ሁለተኛ ቡድን ጋር አስደናቂ ዓመት…

የፈረሠኞቹ እና የጣና ሞገዶቹ ተጋጣሚዎች ቀጣይ ሳምንት ይታወቃሉ

የቻምፒዮንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ካፕ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በመጪው ማክሰኞ እንደሚካሄድ ታውቋል። የ2015 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እነ ማን ናቸው?

ለመጀመርያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችን ተዋወቋቸው። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአራት ትውልደ…

Continue Reading

ከኢትዮጵያውያን ቤተሰብ የተገኘችው ተጫዋች ወደ ዓለም ዋንጫ ታመራለች

ናኦሚ ኃይሌ በዓለም ዋንጫ ተሳታፊ በሚሆነው የአሜሪካ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተካተተች። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የተገኘችው ናኦሚ ኃይሌ…

ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መግለጫ አወጡ

መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎና ስሑል ሽረ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወሰነው ውሳኔ ተቃወሙ። በተካሄደው ጦርነት ምክንያት…

የትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታ አቅርቧል

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በክልሉ ክለቦች ላይ የተወሰነው ውሳኔ ላይ ያለውን ቅሬታ አቀረበ። የትግራይ እግር ኳስ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶች አስደናቂውን የውድድር ዓመታቸው በድል አገባደዋል

ባህርዳር ከተማ ወላይታ ድቻን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የብር ሜዳሊያ በመረከብ አጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በተመሳሳይ…

መረጃዎች | ያለመውረድ ፍልሚያው ፍፃሜ

ነገ ሦስተኛውን ወራጅ የሚለዩትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…