ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ፕሪምየር ሊግ | የ7ኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት በስቲያ ተገባደዋል ፤ በርካታ ትኩረት የሚስቡ ጉዳዮች ቢኖሩም ጥቂቶቹን…
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
የሰባተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሻሸመኔ ከተማ በውድድር ዓመቱ ሽንፈት ያላስተናገደ…
መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…
ሪፖርት| ጦሩ ከመመራት ተነስቶ ድል አድርጓል
አዳማ ከተማዎች የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሽንፈት በቀመሱበት ጨዋታ መቻል ተከታታይ አራተኛ ጨዋታውን አሸንፏል። መቻሎች መድንን አንድ…
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል ከ አዳማ…
አቡበከር ናስር ወደ ሜዳ ተመልሷል
የብራዚላዊያኑ ኢትዮጵያዊ አጥቂ ከሰባት ወራት በኋላ ተቀይሮ በመግባት ተጫውቷል። በረዥም ጊዜ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ርቆ የቆየው…
መረጃዎች| 16ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ፋሲል ከነማ…
መረጃዎች| 14ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…
መረጃዎች| 13ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

