በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ውድድር ላይ ከቀጠናው ሀገራት በተጨማሪ በተጋባዥነት እንደምትሳተፍ የገለፀችው ሀገር ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።…
ሚካኤል ለገሠ
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የማሟያ ጨዋታዎች የነገ ውሎ
ነገ የሚደረጉት የሦስተኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የማሟያ ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014…
የጣና ሞገዶቹ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር አይቀጥሉም
ከቀናት በፊት ከአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት የተለያየው ባህር ዳር ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል እንደማያድስ አስታውቋል።…
ሴካፋ 2021 | ደቡብ ሱዳን ተጫዋቾቿን ጠርታለች
ሐምሌ 10 በባህር ዳር ስታዲየም የሚጀምረው የሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ…
በስፖርት ጋዜጠኝነት ከ25 ዓመታት በላይ ያገለገለው ጋዜጠኛ ሊመሰገን ነው
በኢትዮጵያ ስፖርት ላይ ለሩብ ምዕተ ዓመት ለሰራው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ የምስጋና እና የእውቅና አሠጣጥ ዝግጅት ሊከናወን…
ዋልያው ወደ ልምምድ ተመልሷል
ለሁለት ቀን እረፍት የተሰጠው የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ስብስብ በዛሬው ዕለት ወደ ልምምድ ተመልሷል። በሀገራችን ኢትዮጵያ ለአምስተኛ…
ሴካፋ 2021 | ዩጋንዳ ለሴካፋ ውድድር ዝግጅት ሳውዲ አረቢያ ገብታለች
በሴካፋ ውድድር ላይ ትልቅ ስም ያላት ዩጋንዳ በቀጣይ ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚጀምረው ውድድር የሚጠቅማትን ሁለት የአቋም…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 4-0 ሀምበሪቾ ዱራሜ
አራት ለምንም ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
ወልቂጤ ከተማ እና ሀምበሪቾ ዱራሜን ያገናኘው የሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ ከተማን ባለ ድል አድርጎ ተፈፅሟል።…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ
የሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ ቀርበዋል። በአሠልጣኝ ጻውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባጅፋር…

