ፋሲል ከነማ የአማካይ መስመር ተጫዋቹን ጋቶች ፓኖም አስፈርሟል። ከሳምንታት በፊት ውበቱ አባተን ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት…
ሚካኤል ለገሠ
መቻል ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
ቡድኑን በበርካታ ጉዳዮች እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቴክኒክ አማካሪ…
ወደ ታንዛኒያ የሚያቀናው የባህር ዳር ከተማ ቡድን አባላት ታወቁ
የኮንፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ባህር ዳር ከተማዎች 49 የልዑካን ቡድን በመያዝ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ። በአሠልጣኝ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዳማ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ከታዳጊ ቡድን ደግሞ አራት ተጫዋቾችን አሳድገዋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ…
መቻል በተለያዩ ኃላፊነቶች ረዳት አሠልጣኞችን ሾሟል
ዋና አሠልጣኝ እና የቴክኒክ አማካሪ የሾሙት መቻሎች የአሠልጣኝ ቡድናቸውን በማዘመን አዳዲስ ረዳቶችን አምጥተዋል። ከቀናት በፊት አሠልጣኝ…
በባህር ዳር የተሸነፈው አዛም አሠልጣኝ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
ከሜዳቸው ውጪ በባህር ዳር ከተማ 2ለ1 የተረቱት የአዛም አሠልጣኝ ብሩኖ ፌሪ ከጨዋታው በኋላ ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተውናል።…
ከድሉ በኋላ የጣና ሞገዶቹ አሠልጣኝ ምን አሉ?
የባህር ዳር ከተማው ዋና አሠልጣኝ ደግዓረግ ይግዛው ቡድናቸው አዛምን 2ለ1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ ተከታዩን የድህረ-ጨዋታ አስተያየት…
የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች ሽልማቱን ከተረከበ በኋላ ምን አለ?
የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ኮከብ በመባል የተመረጠው ቢኒያም በላይ ሽልማቱን ከተረከበ በኋላ ተከታዩን ሀሳብ አጋርቷል። የሀገራችን ከፍተኛው…
የአዲስ አበባ ስታዲየም የመጫወቻ ሜዳ ዳግም ሊታደስ ነው
የአዲስ አበባ ስታዲየም የመጫወቻ ሜዳ አርቴፊሻል ሳር እንዲሆን እንደተወሰነ ይፋ ሆኗል። በአሁኑ ሰዓት በየ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ አዲስ አበባ ሊመለስ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ሊጉ በቀጣይ ዓመት ወደ መዲናችን…

