ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሜዳቸው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ

የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ…

ሦስት የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ከፋሲል ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ከቡድኑ ጋር አልተጓዙም

በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጣና ሞገዶቹን ቤት ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። ቅዳሜ ለሚደረገው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ መካከል በሚደረገው ጨዋታ ይጀምራል። ጨዋታውንም…

Continue Reading

የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታን አስመልክቶ ገለፃ ተደረገ

ገርጂ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘው ብሄራዊ ስታዲየምን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት ኮሚሽን ለብዙሃን መገናኛ አባላት የመስክ ጉብኝት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 3-3 ፋሲል ከነማ

ስድስት ጎሎች ከተቆጠረበት የሰበታ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለብዙሃን መገናኛ…

ሪፖርት | የሰበታ እና ፋሲል ጨዋታ በድራማዊ መልኩ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ትላንት የተጀመረው የአምሰተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሰበታ ከተማ እና ፋሲል ከነማ 3-3…

የ2012 ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ተጀመረ

የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሲጀመር ሻሸመኔ ከተማ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ልደታ ክ/ከተማ እና…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ነገ አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የስምዖን ዓባይ ቡድን በ4ኛ ሳምንት…

Continue Reading