ለተመልካች ማራኪ ፉክክር በተደረገበት የምሽቱ ጨዋታ ቡናማዎቹ መስፍን ታፈሰ የቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠራቸው ግቦች ኃይቆቹን 2ለ1…
ቶማስ ቦጋለ
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ ድል ተመልሷል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ድሬዳዋ እና ፋሲል…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል
በፈረሠኞቹ እና በጦሩ መካከል የተደረገው የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
ሪፖርት | ሻሸመኔ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል
በሻሸመኔ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር 0-0 ተጠናቋል። ቡድኖቹ በሊጉ የ8ኛ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ተከታታይ ድል ተቀዳጅተዋል
በምሽቱ መርሐግብር አዳማ ከተማን የገጠሙት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በሠመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ድል አሳክተዋል።…
ሪፖርት | አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በመጀመሪያ ጨዋታቸው ድል ቀንቷቸዋል
በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል።…
የመጀመሪያውን የስፖርት ባዛርና ኤግዚቢሽን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የሚሳተፉበትን የመጀመሪያው የስፖርት ባዛር እና ኤግዚቢሽን አስመልክቶ ዛሬ በሳፋየር አዲስ ሆቴል መግለጫ…
አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆናለች
አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆና ተሹማለች። በሴቶች ከ17…
የተቋረጠው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
5ኛ ሣምንቱ ላይ ደርሶ ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…
የቀጣይ ሣምንታት ጨዋታዎች የቀን ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጣይ ሦስት ሣምንታት ጨዋታዎች ላይ የቀን ሽግሽግ ማድረጉን የሊግ አክሲዮን ማኅበሩ ይፋ አድርጓል።…

