ሪፖርት | ሰበታ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

የዓመቱን ውድድሩ ዛሬ የጀመረው ሀዋሳ እና ሳምንት ነጥብ የተጋራው ሰበታ የተገናኙበት ጨዋታ በሰበታ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በድሬዳዋ እና ጊዮርጊስ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በመጀመሪያው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ድልን ማጣጣም ያልተሳካላቸው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

የነገውን የመጀመሪያ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና እና ምክትል…

አንዳንድ ታክቲካዊ ነጥቦች በአንደኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙርያ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ስድስት ጨዋታዎች የሜዳ ውስጥ እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። የሀዲያ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ሲዳማን ረቷል

በመጀመሪያው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሀዲያ ሆሳዕና

ወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታን መጠናቀቅ ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል።…

ሪፖርት | ዳዋ ሆቴሳ በደመቀበት ጨዋታ ሀዲያ ሊጉን በድል ጀምሯል

በዛሬው የሊጉ ውሎ መጀመሪያ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፏል። ተመጣጣኝ ፉክክር የተመለከትንበት…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

የአንደኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ሳምንት…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ዲቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የነገ ረፋዱ የወላይታ ድቻ እና የሀዲያ ሆሳዕናን ጨዋታ የለተመለከቱ ሀሳቦችን እነሆ ብለናል። ይህ ጨዋታ የ2012 የውድድር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-4 አዳማ ከተማ

በአዳማ ከተማ 4-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የሊጉ አንደኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር ስፖርት…