ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ከ8 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ8…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲደረግ አዲስ አበባ እና ዓዲግራት ላይ ሁለት ጨዋታዎችን የሚያስተናግድ…

​ሪፖርት | አዳማ ከተማ በግብ ተንበሽብሾ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

ከ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች መሀከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ በተደረገው የአዳማ ከተማ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

ትናንት በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬም ሶስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል ። አዳማ…

አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረግዚአብሔር ከወልዋሎ ጋር ተለያዩ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉት እና በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር አድርገው የነበሩት አሰልጣኝ ብርሀኔ…

​ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…

ሪፖርት | ደደቢት መብረሩን ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር 11ኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም እና በክልል ከተሞች ቀጥሎ ሲውል አዲስአበባ…

​ዝውውር | ወልዋሎ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጋናዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ሪችሞንድ አዶንጎን አስፈረመ። በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ተሳትፎው መልካም አጀማመር…

​ሪፖርት | ወልዋሎና ወልዲያ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ወልዲያ ከተማ…