ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዳግም ወደ ድል ሲመለስ ነብሮቹና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በአበበ ቢቂላ ስታድየም በተካሄዱ የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን 1 ለ 0…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ ከተማ…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ባህርዳር ከተማ በብሩክ ሰሙ እና አንተነህ ተፈራ ግቦች አዳማ ከተማን 2ለ1 ረቷል 9፡00 ሲል በዋና ዳኛ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የ26ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች !     ባህርዳር ከተማ…

ሪፖርት| ሰጎኖቹ ከአምስት ሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ዕርቅ አውርደዋል

ነገሌ አርሲዎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ በሁለቱም…

መረጃዎች | የ25ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

በ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል አዳማ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ…

አዳማ ከተማ አስቸኳይ ስብሰባ አድርጎ ውሳኔ አሳልፏል

በታቀደው ልክ እየተጓዘ የማይገኘው አዳማ ከተማ ከሰሞኑ ተደጋጋሚ ስብሰባ በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፏል በአሰልጣኝ ስዮም ከበደ እየተመራ…

ሪፖርት | አርባ ምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀናጅቷል

አዞዎቹ አዳማ ከተማን 2-0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ሦስተኛ ድላቸውን አሳክተዋል አርባምንጭ ከተማዎች ብልጫ በወሰዱበት በመጀመሪያው አጋማሽ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዛሬ በሚካሄዱ ጨዋታዎች ፍጻሜውን ሲያገኝ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ !…

ሪፖርት | በሀዋሳ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ22ኛ ሳምንት መዝጊያ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ መካከል የተደረገ ሲሆን ጨዋታው 1-1 በሆነ በአቻ…