ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…
ባህር ዳር ከተማ

ሪፖርት | ሲዳማ የባህር ዳርን የዋንጫ ተስፋ አመንምኗል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4-0 በመርታት ለከርሞው በሊጉ ለመቆየት ራሱን አደላድሏል። በተነቃቃ እንቅስቃሴ…

መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን
ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ተደርጎበት አቻ ተጠናቋል
በጉጉት የተጠበቀው እና ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ያስተናገደው የ26ኛ ሳምንት ተስተካካዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ…

ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የጣና ሞገዶቹ አሠልጣኝ ምን አሉ?
👉 \”ጨዋታው ለእኛ ትልቅ ትርጉም አለው\” 👉 \”…እንደየአመጣጡ ተገቢውን ግብረመልስ ለመስጠት በአካልም በአዕምሮም ዝግጁ ሆነን ጨዋታውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት| መቻል 2-3 ባህር ዳር ከተማ
\”ውጤቱ አደጋ ለደረሰባቸው ደጋፊዎቻችን መታሰቢያ ይሁንልን\” ደግአረግ ይግዛው \”በመጀመርያው አጋማሽ የሰራናቸው ስህተቶች ውጤቱን እንዳናገኝ አድርጎናል\” ፋሲል…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የባህርዳር ከተማ እና መቻል ጨዋታ በመጨረሻም በባህርዳር ከተማ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል። መቻሎች በመጨረሻ…

መረጃዎች | የጨዋታ ቀን 103
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መገባደጃ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀድያ ሆሳዕና ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ባህርዳር ከተማ 1-2 ሀድያ ሆሳዕና
\”ተጫዋቾቼ ውጤቱን ለመቀየር የተጫወቱበት መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም\” ደግአረግ ይግዛው \”በዚህ ስብስብ ይሄን ውጤት ማስመዝገባችን ጥሩ ነው\”…