በአስረኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ባህር ዳር ከተማ

ፋሲል አስማማው ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
በትናቱ አመሻሽ ጨዋታ ከበድ ያለ ጉዳት ያስተናገደው የባህር ዳር ከተማው አጥቂ ፋሲል አስማማው ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
👉”ተጫዋቾቻችን ያላቸውን ከአቅማቸውም በላይ በመስጠት ዛሬ ሦስት ነጥብ ይዘን እንድንወጣ አድርገዋል” ደግአረገ ይግዛው 👉”በዚህ ጨዋታ ቢያንስ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በአሸናፊነት ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን አንድ ለምንም ረቷል። ምሽት 1፡00 ላይ የባህር ዳር…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ለፌደራል ዳኛ…

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት ወደ መሪዎች የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል። 10፡00 ላይ የሰባተኛ…

መረጃዎች | 30ኛ የጨዋታ ቀን
የስምንተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ የጨዋታ በፊት መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር…

ሪፖርት | የጣና ሞገደኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጀምረዋል
አምስት ጎሎችን ያስመለከተን የባህር ዳር ከተማ እና ትዮጵያ መድን ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…

መረጃዎች | 22ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ድሬዳዋ የሚያደርገውን ቆይታ የሚያስጀምሩ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…