የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ…
ኢትዮጵያ ቡና
ሪፖርት | የሁለቱ ቡናዎች ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለ ጎል 0ለ0 ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋራ…
መረጃዎች | 76ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
የብሩክ በየነ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ከተጠናቀቀው…
መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ18ኛው ሳምንት ነገ የሚያስተናግዳቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…
ሪፖርት | ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በጭቃማ ሜዳ የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተደምድሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ለገጣፎ ለገዳዲን…
መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | የቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ሁሉ 0-0 ተፈፅሟል። ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ጋር…
መረጃዎች | 64ኛ የጨዋታ ቀን
በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ነገ የሚስተናገዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…

