“ፋሲል ትልቅ ፤ ለዋንጫ የሚወዳደር ቡድን ነው። ከዚህ ቡድን ጋር በጎዶሎ መጫወት የተጫዋቾቼን ጥንካሬ ያሳያል” ገብረክርስቶስ…
ፋሲል ከነማ
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል እና ፋሲል ከነማ 0-0 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል እና ፋሲል ከነማ ሲገናኙ…
መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ ከቀናት ዕረፍት በኃላ ነገ በ12ኛ የጨዋታ ሳምንት ሲመለሰ የነገዎቹን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…
ለኢትዮጵያዊው አማካይ የአሜሪካው ክለብ ጥያቄ አቅርቧል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የፋሲል ከነማ አማካይን ለማስፈረም የአሜሪካው ክለብ ጥያቄ መቅረቡ ታውቋል። ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ያሰብነውን ነገር ማሳካት አልቻልንም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “በጣም ጠንካራ ቡድን ነው ያለን” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በሣምንቱ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በሳምንቱ መቋጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።…
መረጃዎች| 45ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይገባደዳሉ። የሣምንቱን ትልቅ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ድረስ ድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን 1ለ0 ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…
መረጃዎች| 41ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይገባደዳል፤ የዕለቱን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወልቂጤ ከተማ…

