መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን

ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉ ሁለቱን ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የሀይቆቹ እና የብርቱካናማዎቹ የምሽቱ መርሐ ግብር በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት | ቀዝቃዛው ጨዋታ አቻ ተጠናቋል

ብዙ የግብ ዕድሎች ያልተፈጠሩበት የሀዋሳ ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ምሽት ላይ ሀዋሳ…

መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን

ሦስተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 0-1 ሀዋሳ ከተማ

“በግብ ጠባቂያችን መዘናጋት ውጤቱን ልናጣ ችለናል ፣ ይሄ ውጤት አይገባንም ነበር” አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ “እንደዚህ ዓይነት…

ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

ሃዋሳ ከተማ በኢዮብ ዓለማየሁ ድንቅ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1-0 መርታት ችሏል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ሻሸመኔ ከተማ…

መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ ሁለተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት የነገ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ባህር ዳር ከተማ ከ መቻል…

የሀዋሳ እና የፋሲል ጨዋታ ሦስት አቻ ተጠናቋል

ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት እና ማራኪ እንቅስቃሴ በታየበት ጨዋታ ኃይቆቹ እና ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል። በሁለቱም ቡድኖች በኩል…

መረጃዎች | የአንደኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚያስተናግዳቸውን ጨዋታዎች በመንተራስ አራቱ ተጋጣሚዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል…

ኃይቆቹ ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞውን የፈረሰኞቹ ተጫዋች በስብስቡ ማካተት ችሏል። የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም…