ሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚያስተናግዳቸው ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | የዳዋ ሁቴሳ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን ለተከታታይ ድል አብቅታለች
ብዙም የጎል ሙከራዎችን ያላስመለከተን ቀዝቃዛው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸነፊነት ተጠናቋል። ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡናን የረቱት ሀዋሳዎች…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ከለገጣፎ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምቷል
ኢትዮጵያ መድን አብሮት ወደ ሊጉ ያደገውን ለገጣፎ ለገዳዲ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ባሳለፍነው ሳምንት አርባምንጭ ከተማን…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ዕለት ጨዋታዎች ነገ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጎል ፌሽታቸውን ቀጥለዋል
ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 5-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በሁለተኛው ሳምንት በሀዲያ…
ሪፖርት | በሦስት ደቂቃዎች ልዩነት የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ድቻ እና ኤሌክትሪክን አቻ አለያይተዋል
ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠሩት አንድ አንድ ጎል አንድ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ፋሲል…
መረጃዎች | 10ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከቀትር በኋላ የሚደረጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ሪፖርት | አዞዎቹ የመጀመርያ ድላቸውን ሲያሳኩ መቻል ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል
3ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር አርባምንጭ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች መቻልን 2-1 ረቷል። ከሽንፈት…
ሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታን የተመለከተ መረጃ
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጨዋታ ሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የመቻል…

