ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ሐብታሙ ወልዴ ዝውውሩ ባለመሳካቱ ለመከላከያ ፌርማው አኖረ። ባለፈው ወር መጨረሻ…
ዝ ክለቦች
“ቁጭ ብለን ማሰብ አለብን ” አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ
በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡና ፊቱን ወደ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ አዙሮ የቀድሞ ተጫዋቹና አሰልጣኝ የነበረው ካሳዬ አራጌን…
ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ዘግየት ብለው ወደ ተጨዋቾች ዝውውር የገቡት ኢትዮጵያ ቡናዎች አምስተኛ ተጨዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ከጣና ሞገዶቹ ጋር ጥሩ…
ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በዝውውሩ በስፋት እየተሳተፉ የሚገኙት ወልዋሎዎች ከወር በፊት ቀድመው የተስማሙት ኢታሙና ኬይሙኔ ፣ ዓይናለም ኃይሉ ፣ ኬኔዲ…
ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና ሐብታሙ ታደሰን ዛሬ ማስፈረም ችሏል። የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ሐብታሙ ከቡሌ ሆራ ወልቂጤን ከተቀላቀለ…
መከላከያ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ
ጦሮቹ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ተቃርቦ የነበረው ተስፈኛ ተጫዋችን በመጨረሻው ሰዓት የግላቸው አድርገዋል። እስካሁን ድረስ የሁለት አዲስ…
ባህር ዳር ከተማዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል
የጣና ሞገዶቹ ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ ሲገኙ በዛሬው ዕለትም አፈወርቅ ኃይሉን ወደ…
ኢትዮጵያ ቡና ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ሁለት ተጫዋቾችን ቀደም ብሎ ወደ ክለቡ የቀላቀለው ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂው ተክለማርያም ሻንቆን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል።…
መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈረመ
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ምንተስኖት አሎን ከባህር ዳር ከተማ ያስፈረሙት መከላከያዎች አሁንም ባለፈው ዓመት ከጣና ሞገዶች ጥሩ…
ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ፊታቸውን ወደ ደቡብ አሜሪካ አዙረዋል
ሙሉ ለሙሉ ወደ ውጭ አሰልጣኞች ቅጥር ፊታቸውን ያዞሩት ፈረሰኞቹ ይበልጥ ወደ ደቡብ አሜሪካ ትኩረታቸውን ማድረጋቸው ታውቋል…

